ዜና/News
- የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከሠራተኛ ማኅበር አመራሮችና ከመላ ሠራተኞች ጋር ተወያዩአዲስ አበባ፣ መስከረም 21/2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከተቋሙ የሠራተኛ ማኅበር አመራሮችና ከመላ ሠራተኞች ጋር መስከረም 21/2018 ዓ.ም ተወያዩ። ዋና ሥራ […]
- የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከተቋሙ የሥራ አመራር ጋር ተዋወቁአዲስ አበባ፣ መስከረም 20/2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከተቋሙ የሥራ አመራር ጋር ትውውቅ አደረጉ። ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ወይዘሮ የሺእመቤት ነጋሽ መስከረም […]
- Board Appoints Yeshiemebet Negash as EABC CEOAddis Ababa, October 2, 2025 (EABC): The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC) Board of Directors has appointed Yeshiemebet Negash as Chief Executive Officer of the Corporation, […]
- ወይዘሮ የሺእመቤት ነጋሽ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተመደቡአዲስ አበባ፣ መስከረም 20/2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ሥራ አመራር ቦርድ ወይዘሮ የሺእመቤት ነጋሽ ከመስከረም 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ […]
- የኮርፖሬሽኑ የሥራ አመራር ቦርድ በአዲስ መልክ ተደራጀአዲስ አበባ፣ መስከረም 15/2018 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ለኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም በጻፈው ደብዳቤ እንዳሳወቀው፣ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሥራ […]
- የኮርፖሬሽኑ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ከፍተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ አስታወቀ* በ2018 በጀት ዓመት ካለፉት ዓመታት የላቀ ውጤት ማምጣት እንደሚጠበቅበትም ተገልጿል አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት […]
- የኢግሥኮ በረከቶችየኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በቅድመ መስራች፣ መስራች እና የተመሰከረለት ዘር ደረጃዎች የ22 ሰብሎችን 91 ዝርያዎች በእራሱ እርሻዎች እንዲሁም በባለሃብቶች ሰፋፊ እርሻዎችና በአርሶ አደሮች ማሳ በሽርክና እያባዛ […]
- የኮርፖሬሽኑ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም አበረታች መሆኑን የተቋሙ የሥራ አመራር ቦርድ ገለጸየኮርፖሬሽኑ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም አበረታች መሆኑን የተቋሙ የሥራ አመራር ቦርድ ገለጸአዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት […]
- ማስታወቂያለኢትዮጵያ የግብርና ልማት ተስማሚ የሆኑ የእርሻ መሣሪያዎች እና የግብርና ግብዓቶች – ከኢግሥኮ ሁሌም ሙሉ፣ ዘወትርም ዝግጁ ሆኖ ወደሚጠብቅዎ የአርሶና አርብቶ አደሩ አለኝታ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን […]
- የኮርፖሬሽኑን ልማት ለማገዝ ዝግጁ መሆናቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁአሶሳ፣ መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ):- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እያካሄደ የሚገኘውን የልማት ሥራ ለማገዝ ዝግጁ መሆናቸውን የክልሉ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ […]
- ማስታወቂያ 130፣ 145 እና 165 የፈረስ ጉልበት ያላቸው ጣልያን ሰራሽ ዱዝ-ፋር (DEUTZ-FAHR) ትራክተሮች በድጋሚ ለገበያ ቀረቡ * ባለ 180 የፈረስ ጉልበት እየመጣ ነው
- ማስታወቂያክቡራን ደንበኞቻችን፣የአርሶና አርብቶ አደሩ አለኝታ የሆነው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ከሰኞ እስከ አርብ ከሚሰጠው መደበኛ አገልግሎት በተጨማሪ […]
You can get more news from our Facebook Page
Our Products and Services
Agricultural Inputs
- Soil Fertilizer የአፈር ማዳበሪያ
Name Description Image NPSኤንፒኤስ compound fertilizerproduct intended for use as a straight fertilizer with 19N+38P2O5+0+7Sውህድ ማዳበሪያ ሲሆን በውስጡ 19 ናይትሮጅን+38 ፎስፈረስ+0+7 ሰልፈር የያዘ UREAዩሪያ Granular Urea […] - Manual Sprayer መርጫ መሳሪያ
Name Description Image Matabi Manual Sprayerማታቢ Made of high quality UV resistant polyethyleneInternal tank reinforcing ribsManually dismountable ergonomic handle with sealsAdjustable straps with low absorbency of […] - Liquid Fertilizer ፈሳሽ ማዳበሪያ
Name Description Image WUXAL MACROMIX A foliar liquid fertilizer containing 24% nitrogen(N), 24% Phosphate(P2O5), 18% Potassium(K2O), Iron, Manganese, Boron, Copper, Zink and Molybdenum.Crop Type: Tea, Cereals, […] - Fungicide ፀረ ፈንገስ
Name Description Image Infinito SC 687.5ኢንፊኒቶ ኤስ ሲ 687.5 Common name: Fluopicolide 62.5 g/l +Propamocarb hydrochloride 625g/lPest to be controlled: It is a foliar fungicide for […] - Insecticide ፀረ ተባይ
Name Description Image Highway 50ECሀይ ዌይ 50ኢሲ Common name: Lambda-cyhalothrinPest to be controlled: Africa boll worm, Aphids, Jassids, Leafworms, Cut worms, Stalk borer, Army worms etc.Crop […]
Seeds
- Peas
Field pea varieties Variety Altitude (m) Rain fall (mm) Days to maturity Yield (kunt/ha) Research Farmers Tegenech 2300-3000 700-1100 135 30-35 15-29 […] - Beans
Faba Bean Varieties Varieties Altitude (m) Rain fall ( mm) Days to maturity (no of days) Yield (Q/ha) Disease Research Farmers Reaction CS-20DK 2300-3000 700-1100 165 […] - Barley
Food Barley Variety Altitude( m) Rainfall(mm) Days to maturity Yield (kunt/ha) Research Farmers HB-1307 2000-3000 700-1000 137 35 Malt barley Holker 2300-2800 500-700 139-141 14-18 […] - Teff
Variety Altitude Rainfall (mm) Days to maturity Yield/ha(kunt.) Research Farmers Kuncho 1800-2500 800-1200 86-51 25-27 16-20 Cr-37 1700-2000 130-500 82-90 18-28 16-22 Negus 1700-2400 700-1200 […] - Wheat
Variety Altitude (m) Rain fall (mm) Days to maturity Yield/ha/(Q/ha) Reserch Farmers kekeba 1500-2200 500-800 90-120 33-52 25-47 Dendea 2000-2600 >600 110-145 33-55 25-50 Lemu >2200 […]
Mechanization and Agricultural Equipment Supplies
- ኮርፖሬሽኑ ከመሬት ዝግጅት እስከ ጎተራ ድረስ አገልግሎት የሚሰጡ ዎኪንግ ትራክተሮችን አስመጣ
* ለተጠቃሚዎች የሚሰጠውን የአዲስ እርሻ መሬት ዝግጅት አገልግሎት ለማስፋትም ዶዘሮች እና ኤክስካቬተር አስገብቷልአዲስ አበባ፣ መስከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ)፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከመሬት ዝግጅት […] - ኮርፖሬሽኑ በትራክተር የሚጎተቱ ጣልያን ሰራሽ የኬሚካል መርጫ ማሽኖችን አስመጣ
ከቻይናው ዙምላይን የገዛቸው ኮምባይን ሀርቨስተሮችም ጂቡቲ ወደብ ደርሰዋልአዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (ኢግሥኮ):-የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) በትራክተር የሚጎተቱ 15 ጣልያን ሰራሽ የኬሚካል መርጫ ማሽኖችን በ425 […] - Agricultural Mechanization

- Spare Part Supply

About EABC
- ስለ እኛምስረታ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) በግብርናው ዘርፍ ከ30 እስከ 40 ዓመት ድረስ በተናጠል አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ አምስት ነባር ድርጅቶችን (የኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ድርጅት፣ የግብርና ምርት […]
- About EABCEstablishment of EABC The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC) was established in December 2015 as a federal government public enterprise under Council of Ministers Regulation No. […]
- Anthem of EABC

- EABC Executive Management
ወይዘሮ የሺእመቤት ነጋሽ ዋና ሥራ አስፈፃሚ Mrs Yeshimebet Negash Chief Executive Officer (CEO) አቶ ፈለቀ ገዛኸኝ የእርሻ መሣሪያዎች እና የግብርና ውጤቶች አቅርቦት ዐቢይ ዘርፍ ምክትል ዋና […] - Branch Offices


























